በአዲስ አበባ ባለፈው እሁድ ተጠርቶ የነበረውን ሰላማዊ ሰልፍ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እንደማያውቀውና ሰልፍ የለም ሲልም መግለጫ ማውጣቱ ይታወሳል

ጥቅምት 4 2012 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የክፍል ጥበት ባጋጠመባቸው ትምህርት ቤቶችና የማስፋፊያ አካባቢዎች የፈረቃ ትምህርትን ልትገብር ነው አለ