መስከረም 22 2012 ከራስ ደስታ ቀጨኔ 8 ቁጥር ማዞሪያ ድረስ ለሚዘልቀው ጎዳና በድጋሚ ቤቶች ሊፈርሱ መሆኑ ባለይዞታዎቹን አስቆጥቷል

መስከረም 21 2012 በፌደራል መንግስት የሚገነቡ መሰረተ ልማቶች ሁሉንም ክልሎች እኩል ተጠቃሚ እያደረጉ አይደለም የሚል ቅሬታ እዚህም እዛም ይሰማል