One thought on “2018-01-09 | Kebet Eske Ketema Tir 1 2010”

  1. ማሕደር በቅድሚያ ለምታቀርባቸው መሰረታዊ እና ወቅታዊ የሆነውን የሕብረተሰቡን በግንባታ ምክንያት ለሚፈጠሩት ከፍተኛ ችግሮች በየግዜው ለምታቀርበው ፕሮግራምሕ በእውነት ትልቅ አክብሮት እና አድናቆት ነው ያለኝ
    በመቀጠልም አሁን ፕሮግራምሕን እየተከታተልኩ ነበር ስለ አርትቴክት አስመልክቶ ጥያቄለመጠየቅ ስልክ ብሞክር ማግኘት ስላልቻልኩ ነው ኢ ሜል የደረኩልህ
    ጥያቄ ከአንድ አርቴክቸር ጋር ቤት የስምምነት ውል የሚደረገው ዲዛይኑን ሰርቶ እስከሚያቅርብ ድረስ ነው ወይንስ ቤቱ ተገንብቶ እስኪያልቅ ደረስ ነው ተንሽ ስላልገባኝ ነው

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Press Ctrl+G to toggle between English/አማርኛ or use መላ ሰሌዳ