One thought on “ሸገር ሸልፍ ሐምሌ 122011”

  1. የተወደዳችሁ የሸገር ሸልፍ ከዋንያን

    ድንቅ አና ውብ አቀራረባችሁን እያደነኩኝ በትህትና የሚከተለውን ልጠቁም
    በድምፅ የተቀረፁ ተረካወቻችሁን ጎልጉሎ ለመጠቀም ያመች ዘንድ ርዕሶቻቸውን ከቀናት ባለፈ በይዘታቸው ታስቀምጡልኝ ዘንድ አማፀናለሁ
    አስፈላጊ ብላችሁ ላሰባችሁት ገብአት ሁሉ ከክፍያ ሙሉ በሙሉ የአቅሜን በነፃ ለማበርከት ዝግጁ መሆኔን አየገለፅኩ በ email አድራሻዬ በትፅፉሉኝ መልሱን በአፋጣኝ አልካለሁ

    ከላቀ ምስጋና ጋር
    ዘካርያስ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Press Ctrl+G to toggle between English/አማርኛ or use መላ ሰሌዳ