2018-01-14 | Sinksar About Commerce College Part One Tir 06 2010 Your browser does not support the audio tag. Please upgrade your browser. Share this:Click to share on Twitter (Opens in new window)Click to share on Facebook (Opens in new window)
ሽገር ሁሌ ከፍተኛ ፋይዳ ያላቸው ጉዳዮች ማንሳቱ የኔ ራድዮ ጣቢያ ነው። የ ንግድ ሥራ ትምህርት ቤት ዉብ ዝግጅታችሁ ፣ በተለይ ደግሞ የ ኮሜርስ ምሩቃን ማህበር የ ፮፰ ዓመት ጥንካሬ ለ ብዙዎቻችን አስተማሪ ነው። የእነ ህብረት ባንክ አና ሌሎች ኩባንያዎች እዛ ማህበር ዉስጥ መጠንሰሳቸውን የ ማህበሩ ጉልህ ሥራ ያሳያል። ኮሜርስ የመዛጋት ተግዳሮት አልፎ አሁን ላይ የ ፫ኛ ዲግሪ መጀመሩ፣ እንደ እኔ ልክ እንደ ሎንዶን ስኩል ኦፍ ኤኮኖሚክስ፣ የልህቀት ማዕከል ሆኖ በወጣ እላለሁ። ኮሜርስ የስራውን ያህል ጎልቶ አለመታየቱ አስገርሞኛል። ሸገሮች በርቱልን። Reply
How an interesting journal that drags me back, and which i didn’t know!
ሽገር ሁሌ ከፍተኛ ፋይዳ ያላቸው ጉዳዮች ማንሳቱ የኔ ራድዮ ጣቢያ ነው። የ ንግድ ሥራ ትምህርት ቤት ዉብ ዝግጅታችሁ ፣ በተለይ ደግሞ የ ኮሜርስ ምሩቃን ማህበር የ ፮፰ ዓመት ጥንካሬ ለ ብዙዎቻችን አስተማሪ ነው። የእነ ህብረት ባንክ አና ሌሎች ኩባንያዎች እዛ ማህበር ዉስጥ መጠንሰሳቸውን የ ማህበሩ ጉልህ ሥራ ያሳያል። ኮሜርስ የመዛጋት ተግዳሮት አልፎ አሁን ላይ የ ፫ኛ ዲግሪ መጀመሩ፣ እንደ እኔ ልክ እንደ ሎንዶን ስኩል ኦፍ ኤኮኖሚክስ፣ የልህቀት ማዕከል ሆኖ በወጣ እላለሁ። ኮሜርስ የስራውን ያህል ጎልቶ አለመታየቱ አስገርሞኛል። ሸገሮች በርቱልን።