2017-08-05 | Yechewata Engida Neguse Aklilu Week 10 Hamle 29 2009 Your browser does not support the audio tag. Please upgrade your browser. Share this:Click to share on Twitter (Opens in new window)Click to share on Facebook (Opens in new window)
ከነ ንጉሴ አክሊሉ ዘመን የተማርኩትና በጣም ያስደሰተኝ ነገር ቢኖር በዘመኑ ቅንነት ያብዛኛው ባህሪ እንዲሁም የስኬት ቁልፍ እንደነበረ ነው። ሌላው፣ በርግጥ ተግሳፀ ብቻውን መፍትሄ ባይሆንም አሁን ያለንበትን ትውልድ በይፋ መገሰፅ አስፈላጊ አንደሆነ አምኖ መነሳቱ በጣም የማምንበት ነው። እዚህ ላይ አንድ ነገር ባነሳ ደስ ይለኛል ፣ አብዛኛዎቹ የክርስትና የሃይማኖት መሪዎች እያደረጉት ያለውን ነገር በግልፅ መነጋገሩ ነገሩን በመጠኑም ቢሆን ለመቀነስ አስፈላጊ ቢሆነም ጎን ለጎን ደግሞ በሃይማኖቱ ተከታዮች ላይ የሚያስከትለውን ተፅኖ (ምናልባትም መሪዎቹን ያለማክበር ፣ በዚህም ኃጢያት ውሰጥ መዘፈቅ ባስ ሲልም በሃይማኖቱ ያለመፅናት) ችግሮችን ግምት መስጠት ተገቢ ነው ባይ ነኝ። ሰለዚህ መፍትሄውን ለማስቀመጥ ያህል፣ አንዲህ ያለውን ችግር ስናነሳ አያይዘን “የሁሉም ኃጢያት ለራሱ ነው” አይነት ስብከት ቢነሳ እላለሁ። እንግዲህ የተሰማኝን በድፍረት ማካፈሌ ብሳሳት እንኩአን እርማት እና ይቅርታ ካስተዋይ ናት ብዬ ነውና አንዳልተሳሳትኩ ባለ ተስፋ ነኝ። በተረፈ አምላክ ለመአዛ አድሜና ጤና ይስጣት አንጂ ገና ብዙ እንደምሰማ እርግጠኛ ነኝ። ለመሆኑ አሷንስ ማነው የሚጠይቅልን? መሳይ ነኝ ከ አክሱም ዩንቨርስቲ። Reply
ከነ ንጉሴ አክሊሉ ዘመን የተማርኩትና በጣም ያስደሰተኝ ነገር ቢኖር በዘመኑ ቅንነት ያብዛኛው ባህሪ እንዲሁም የስኬት ቁልፍ እንደነበረ ነው። ሌላው፣ በርግጥ ተግሳፀ ብቻውን መፍትሄ ባይሆንም አሁን ያለንበትን ትውልድ በይፋ መገሰፅ አስፈላጊ አንደሆነ አምኖ መነሳቱ በጣም የማምንበት ነው።
እዚህ ላይ አንድ ነገር ባነሳ ደስ ይለኛል ፣ አብዛኛዎቹ የክርስትና የሃይማኖት መሪዎች እያደረጉት ያለውን ነገር በግልፅ መነጋገሩ ነገሩን በመጠኑም ቢሆን ለመቀነስ አስፈላጊ ቢሆነም ጎን ለጎን ደግሞ በሃይማኖቱ ተከታዮች ላይ የሚያስከትለውን ተፅኖ (ምናልባትም መሪዎቹን ያለማክበር ፣ በዚህም ኃጢያት ውሰጥ መዘፈቅ ባስ ሲልም በሃይማኖቱ ያለመፅናት) ችግሮችን ግምት መስጠት ተገቢ ነው ባይ ነኝ። ሰለዚህ መፍትሄውን ለማስቀመጥ ያህል፣ አንዲህ ያለውን ችግር ስናነሳ አያይዘን “የሁሉም ኃጢያት ለራሱ ነው” አይነት ስብከት ቢነሳ እላለሁ። እንግዲህ የተሰማኝን በድፍረት ማካፈሌ ብሳሳት እንኩአን እርማት እና ይቅርታ ካስተዋይ ናት ብዬ ነውና አንዳልተሳሳትኩ ባለ ተስፋ ነኝ።
በተረፈ አምላክ ለመአዛ አድሜና ጤና ይስጣት አንጂ ገና ብዙ እንደምሰማ እርግጠኛ ነኝ።
ለመሆኑ አሷንስ ማነው የሚጠይቅልን?
መሳይ ነኝ ከ አክሱም ዩንቨርስቲ።