2018-03-03 | Yechewta Engida Cuba Student Yekatit 24 2010 Your browser does not support the audio tag. Please upgrade your browser. Share this:Click to share on Twitter (Opens in new window)Click to share on Facebook (Opens in new window)
በጣም ደስ የሚል ቃለምልልስ ሆኖ፡ አቶ ሽበሺ ላይ ግን ስለ አስመራ ቆይታው ጥላች የተቀላቀለበት ብቻ ሳይሆን በጣም ቃል ኣጋኖ የታየበት ሆኖ አግኝቸዋለሁ። እሱ በነበረበት ስኣት ምንም ያህል ደፋር ሰው ቢሆን ተማምኖ የሚሳደብ ሰው ኣልነበረም ብቻ ሳይሆን ስንት ጀሮ ጠቢ ባለበት ቦታ በግል እንኳን ስለ የማሃል ኣገር ሰው ደፍሮ የሚናገር ኣልነበረም። በተጨማሪ የኢትዮጵያ ሰራዊት ፈቅዶ ነበር ያስረከበው ያለው ብርጣም አስገርሞኛል፡ ፡ ስለጦርነት ኣስመራ ኣልነበረም ሲል የዘነጋው ነገር ያለ ይመስላል፡፡ የአስመራ ጦርነት ያለቀው በነበረው ከባድ የደቀምሓሬ እና የጊንዳዕ ላይ ነው። ሰራዊቱ ኣቅሙ የተሽመደመደው ከምጽዋ እና አፍዓበት ጦርነት ነው። Reply
በጣም ደስ የሚል ቃለምልልስ ሆኖ፡ አቶ ሽበሺ ላይ ግን ስለ አስመራ ቆይታው ጥላች የተቀላቀለበት ብቻ ሳይሆን በጣም ቃል ኣጋኖ የታየበት ሆኖ አግኝቸዋለሁ። እሱ በነበረበት ስኣት ምንም ያህል ደፋር ሰው ቢሆን ተማምኖ የሚሳደብ ሰው ኣልነበረም ብቻ ሳይሆን ስንት ጀሮ ጠቢ ባለበት ቦታ በግል እንኳን ስለ የማሃል ኣገር ሰው ደፍሮ የሚናገር ኣልነበረም። በተጨማሪ የኢትዮጵያ ሰራዊት ፈቅዶ ነበር ያስረከበው ያለው ብርጣም አስገርሞኛል፡ ፡ ስለጦርነት ኣስመራ ኣልነበረም ሲል የዘነጋው ነገር ያለ ይመስላል፡፡ የአስመራ ጦርነት ያለቀው በነበረው ከባድ የደቀምሓሬ እና የጊንዳዕ ላይ ነው። ሰራዊቱ ኣቅሙ የተሽመደመደው ከምጽዋ እና አፍዓበት ጦርነት ነው።