ሰኔ 27 2011 ባለፈው አንድ አመት እንፋታ ብለው ወደ ፍርድ ቤት ከሄዱ 298 ጥንዶች መካከል 119ኙን በማስማማት ትዳራቸው እንዲቀጥል ተደርጓል ተብሏል

ሰኔ 26 2011 ከዚህ በኋላ በብድርም ሆነ በመንግሥት በጀት የሚሰራ የኤሌክትሪክ ሐይል ማመንጪያ ሥራ አይኖርም ተብሏል