2 thoughts on “2012-03-02 | Adewa Documentery March 02 2012 Part 4”

  1. ዶቸመንጣሬ ማለት አንገልዘኛ ነው ምናለ በ አማረኛ ተመሳሳዬ ተርጉም በተፈለጉለት ? ለመሳሌ ያሀል ” የመረጃ ማሐደር ” በሚለው የበለጥ ጥሩ ይመሰለኛል አመሰገናልሁ ::

    1. እኛም እንስማማለን። እዚህ ላይ የምናወጣው ሸገር ገጽ ላይ እንደወጣው ሳንቀይር ነው። ይህኛው ቃል ብቻ ሳይሆን ሌሎች ብዙ መተርጎም ያለባቸው ቃላት አሉ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Press Ctrl+G to toggle between English/አማርኛ or use መላ ሰሌዳ